Latest News
የመምህራን አጠቃላይ ጉባኤ ተከናወነ፤ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጀመርን አስመልክቶ የስድስቱም የኤክሴል አካዳሚ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች መምህራን እና ርዕሳነ መምህራን በተገኙበት አጠቃላይ የመምህራት ጉባኤ በቢፍቱ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ...
More News
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተጀመረ፤ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የፌድራል ትምህርት ሚኒስቴር እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ባወጡት ዓመታዊ የትምህርት ካለንደር መሰረት በኤክሴል አካዳሚ በሁሉም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ከዛሬ መስከረም 05/2019...
በኤክሴል አካዳሚ ለገንደ ኦዳ እና ለቢፍቱ ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ ትምህርት መምህራን ሲሰጥ የነበረው የአርት ፉል መምህር ስልጠና ተጠናቋል፡፡ ስልጠናውን በኤክሴል ቢፍቱ ቅርንጫፍ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከነሀሴ 26 – 27/2018 ዓ.ም ለሁለት...
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፤ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚሁ መሰረት ኤክሴል አካዳሚ ለፈተናው...
በ2018 ዓ.ም ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰጠው የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በክልሉ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኩል በይፋ ተገልጿል፡፡ይህን ተከትሎ ኤክሴል አካዳሚ በሁለቱም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች በሁለቱም የክፍል ደረጃዎች...
የኤክሴል አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የወላጆች ቀን በሁለት ዙር ተከበረ፤ በመጀመሪያው ዙር ከሁሉም የአካዳሚው ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አራተኛ የክፍል ደረጃ ላሉ የተማሪዎች ወላጆች በተገኙበት ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የተከበረ ሲሆን...
የኤክሴል አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተማሪዎች የምርቃት መርሀ-ግብር በዛሬው ዕለት የወረዳው የትምህርት ቢሮ ተወካዮች፤ የአካዳሚው ቦርድ አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 27/2018...
At Excel Academy, we believe that true learning happens when students get their hands dirty. This week’s Creative Science Showcase was a testament to that philosophy, transforming our campus into a...
Congratulations to our wonderful kindergarten graduates! Today, we celebrated the growth, curiosity, and achievements of our youngest scholars at Biftu and Gende Oda branches as they prepare to step...
Excel Academy campuses transformed into a colorful mosaic of cultures today as our students and staff celebrated Nations, Nationalities, and People's Day. Through traditional attire, food, and dance...
- 1
- 2